ሞንትሬያል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Montreal skyline 2011.jpg

ሞንትሬያል (ፈረንሳይኛ፦ Montréal) የኬበክ ካናዳ ከተማ ነው። በ1634 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 1,649,519 አካባቢ ነው።

የአሜሪካ ዳስ በኤክስፖ 67 አሁንም ሞንትሬያል ባዮስፌር የተባለው ሙዚየም ሆኗል።